በፋኖ የመረጃና ደህንነት ልዩ ክትትል የአገዛዙ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር ውለዋል ።
የ32ኛ ክፍለጦር ሻለቃ አመራርን ጨምሮ ከ5 በላይ መስመራዊ መኮንኖች በአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ልዩ የመረጃ ክትትል በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ገልጿል።
መረጃው የኢትዮ251ሚዲያ ነው