MAN CITY XTRA™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ALL  ABOUT MANCHESTER CITY F.C  🙌
➮ የዝውውር ዜና
➮ ቁጥራዊ መረጃዎች
➮ የሲቲን ጨዋታዎች በቀጥታ
★ 🏆1× ሻምፒዮንስ ሊግ
★ 🏆10× ፕሪሚየር ሊግ
★ 🏆🏆🏆🏆 HISTORY M4KERS !
📍This Is Our City 🩵
CITYZENS 1894 | SHAŔK TEAM! 🦈
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @John_Thirty
ማን ሲቲ ኤክስትራ | CHOICE OF ALL | 2017

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


🚨በማን ሲቲ የሚገኙ የቅርብ ምንጮች እየዘገቡት ባለው መረጃ ከሆነ ጃክ ግሬሊሽ በማንቸስተር ሲቲ የመጨረሻ አመቱ ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ ሰተዋል።

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins  መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹  https://affiliates.betwinwins.net/links/?btag=2064211


ይሄ ጨዋታ ከማን ጋር ነበር ?😉

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

642 0 0 11 44

📌አዲስ መድረክ! አዲስ ዕድል!📌
🥇 ለተሳካ ገንዘብ ማውጣት አባላታችንን እናክብ፣!
🔥አሁን በAllied Gold ይቀላቀሉ – የእርስዎ ስኬት እዚህ ይጀምራል!🔥
✅ በኦንላይን ገቢ መፍጠር ቀላል ነው!
✅ ከምርጦች ጋር በመተባበር ወርቅ ይዘው ይምጡ!
ለምን Allied Gold?
✔️ በ100,000+ ኢትዮጵያውያን የተረጋገጠ እምነት
✔️ በደህንነት የተጠበቀ ወርቅ ኢንቨስትመንት
✔️ 24/7 የዋስትና ያለው የብር ማውጣት
የውርድ መስመር ኮሚሽን ይጋብዙ:36%


Link:https://www.alliedgoldinvestment.com/?invitation_code=B64CD


👀

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


🎉 አሁኑኑ በVIVAGAME ላይ ይመዝገቡ! ወዲያውኑ ነጻ እስፒን ያገኛሉ።
🌟 ነፃ ዕለታዊ እድሎች ለሁሉም የVIVAGAME ተጠቃሚዎች! 🌟
🎁 ዕለታዊ VPS (ቪቫ ፖይንት ) ጃክፖት ፑል እስከ 50,000,000.00 ብር።
🎁 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 100% ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
🎁 እስከ 100,000 ብር ድረስ በቦነስ መልክ ያግኙ!
🎁 በየቀኑ እስከ 100% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!
🎁አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
✨ በትንሽ ውርርድ ብዙ ያሸንፉ !!
✨ ልዩ እድለኛ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎት። 
�አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
💵 ቴሌ ብር፣ CBE Birr፣ ArifPay፣ SantimPay፣ Chapa
📜 የፍቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016
📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ ፡   
www.vivagame.et/#cid=brtgEC
🎉 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: https://t.me/+1xNimVu183s0NTU1


ማንሲቲ በኤምሬት ኤፌ ካፕ አምስተኛው ዙር ከፕሊማውዝ አርጋይል ጋር ባደረገው ጨዋታ በITV4 2.4M ተመልካቾች ጨዋታውን የተከታተሉ ሲሆን፣ ይህም በታሪክ ከፍተኛ ያደርገዋል።

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


🚨ማንቸስተር ሲቲ ፔፕ ጋርዲዮላን ለመተካት ዣቪ አሎንሶን እንደ እጩ እያጤነው ነው።

[ስፖርት ቢልድ]

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


🗒|| የ FA CUP የሳምንቱ Best 11!

🔗 ኒኮ ኦሬይሊ 🇬🇧
🔗 ኬቭን ዴብሮይን 🇧🇪

⚫️[sofascore]

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ማንቸስተር ሲቲዎች የ27 አመቱን የሚላን የግራ መስመር ተከላካይ ቴዎ ሄርናንዴዝን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

እንደ ምንጩ ከሆነ የፈረንሳያዊው እግር ኳስ ተጫዋች እና ሮስሶነሪዎቹ የኮንትራቱን ማራዘሚያ በተመለከተ የተደረገው ድርድር እክል ገጥሞታል። ሚላን ለሄርናንዴዝ 35 ሚሊዮን ዩሮ ከቀረበለት ጥያቄውን ለማገናዘብ ዝግጁ ናቸው ዜጎቹ ለተከላካዩ ይህን ዋጋ ፍትሃዊ አድርገው ይቆጥሩታል።

የሚላኑ ዳይሬክተር ጂኦፍሪ ሞንካዳ ክለቡ የግራ መስመር ተከላካዩን ቴዎ ሄርናንዴዝን ኮንትራቱን ካላራዘመ በዚህ ክረምት ለመሸጥ መዘጋጀቱን አረጋግጠዋል።

ተጫዋቹ ከክለቡ ጋር ያለው ኮንትራት እስከ 2026 ክረምት ድረስ የሚቆይ ነው። እንደ ትራንስፈርማርኬት ዘገባ ከሆነ የተጨዋቹ የገበያ ዋጋ 50 ሚሊዮን ዩሮ ነው።

[TEAMtalk]

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


⁉️Simple question🕵‍♂

▪️ በ2024 የውድድር አመት FA CUP final 🆚 ማንችስተር ዩናይትድ የክለባችን Best 11!

🗨️ የቀሩት ተጫዋቾች እነማን ናቸው❓👇

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


KHUSANOV 🇺🇿 💫

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


አብዱኮዲር ኩሳኖቭ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት እየወሰደ ነው ። ኩሳኖቭ ኡዝቤክኛ እና ሩሲያኛ ብቻ እንደሚናገር ይታወቃል።

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ቤቲንግ በተደጋጋሚ እየተበሉ ተቸግረዋል ?

100% Sure/እርግጠኛ የሆኑ የጨዋታ ጥቆማ በመፈለግስ ደክመዋል ?

እንግዲያውስ አይጨነቁ እጅግ አስደናቂ ቻናል እንጦቅማችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉና አሸናፊ ይሁኑ


በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች የሚቆጠሩ ጎሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇


ጃክ ግሪሊሽ ትላንት ማታ የወጣው የወንድሙ ልደት ፕሮግራም ላይ ነው ። መዝናናቱ እንዳለ ሆኖ ሚዲያዎች በቪላም እያለ እንደሚከታተሉት ይታወቃል ጥሩ ነገር አይፅፉለትም።

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ጠያቂ፡🗣በአጨዋወትህ ላይ መጨመር ምትፈልገው ነገር አለ?

ኤርሊንግ ሀላንድ፡" 🗣አዎ በእኔ ቁመት የሜሲ ድሪብሊንግ ጥሩ ይሆናል ብዬ አስባለሁ "

[SkySportsPL]


Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


📊 | በማንቸስተር ሲቲ ታሪክ ውስጥ ብዙ ድሎችን ያስመዘገቡ ተጫዋቾች:-

1. ዴቪድ ሲልቫ (288 አሸነፈ) 🇪🇦
2. በርናርዶ ሲልቫ (285 አሸነፈ) 🇵🇹
3. አላን ኦክስ (284 አሸነፈ) 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
4. ኬቨን ደ ብሩይን (280አሸነፈ) 🇧🇪

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


📊 | ኤርሊንግ ሃላንድ ከማንቸስተር ሲቲ ጋር:-

135 ጨዋታ
137 የግብ አስተዋፅኦ
118 ግብ
19 አሲስት

𝙊𝙪𝙧 𝙛𝙪𝙩𝙪𝙧𝙚 𝙘𝙖𝙥𝙩𝙖𝙞𝙣 🤜🤛

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


🚨ትናንት ምሽት ጃክ ግሬሊሽ ከጓደኛው ጋር በኒውካስትል ከሚገኝ መጠጥ ቤት ሲወጣ ታይቷል፣ግሬሊሽ ለሊቱን ካሳለፈ በኋላ በእጁ የወይን ጠርሙስ ይዞ ነበር።🙈🙄

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

2k 0 6 13 127
Показано 20 последних публикаций.