በውጭ ሀገር ያሉ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት መሪዎች የወንጌል አማኞች ካውንስልን ደገፉ
========================
መጋቢት 2፣ 2012 ዓም፣ (ክርስቲያን ፖስት)
ፓስተር ዶ/ር #ተስፋየ ዘለቀ በቤተመንግሥት ስብሰባ የኢትዮጵያ ፓስተርስ አሊያንስን ወክለው ከአሜሪካ እንደተገኙ ጠቅረው ወደ አንድነት እንድንመጣ እግዚአብሔር እንጠራን ቆጥረናል ብለዋል፡፡
ቄስ #ቶሎሳ ጉዲና በካውንስሉ መመስረት ደስታቸውን ገልጸው ከውጭ ያለን አብያተክርስቲያናት በካውንስሉ አባል ሆነን ለመስራት እንፈልጋለን ብለዋል፡፡
ፓስተር #መልከ ነጋሽ ከካናዳ በካውንስል እንደሚመሰረት በመስማተ በጣም ደስ ብሎኛል፤ በካናዳ ያለንም አባል ሆነን እንሰራለን ብለዋል፡፡
ፓስተር #አበራ ሐብቴ አውሮፓን ወክሎ በአትላንታ ፓስተርን ኮንግረስ የተገኙት አውሮፓ ያለንም አብያተክርስቲያናት በካውንስሉ አባል ሆነን እንሰራለን ብለዋል፡፡
ሐዋሪያ #ዳንኤል መኮንን ከወንጌል ብርሃን ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን እኛ ዲያስፖራ አማኞችን አስተባብረን በካውንስሉ አባል እንሆናለን፡፡ አክለውም አንድነት ኃይል ነው፤ መለያየት ሞት ነው ብለዋል፡፡
ፕሮፌሰር #ባደት በቀለ ካውንስሉ ከተመሰረተ ወንጌል አማኞች በመንግሥት ፊት፣ በወንጌል ስራ፣ በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ አገልግሎት ተሰሚነት እንደሚኖር ገልጸዋል፡፡
ፓስተር #ሐንፍሬ አሊጋዝ ከኢንተርናሽናል አትዮጵያን ኢቫንጄሊካል ቸርች በአንድ ልብ ሆነን በካውንስሉ ውክልና ኖሮን መስራት እንፈልጋለን ብለዋል፡፡
ፓስተር #ዘለቀ ዓለሙ በጸሎት እየተጋን ይህንን ካውንስል በጸሎት መደገፍ አለብን ብለዋል፡፡
ፓስተር #ስለሺ ክንፉ ከሚኒሶታ በአትላንታ ፓስተርን ኮንግረስ በመገኘት የካውንሉን መመስረት ደግፈዋል፡፡
👇👇👇👇👇👇
@Christianpost1
@Meleket_Tube