#Telegram_update
Telegram ሰሞኑን አንዳንድ features የያዙ updates የለቀቀ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦
⚫
AI-Powered Search for Millions of Stickersበወርሀ ሕዳር/December በtelegram official packs ላይ የሚገኙ ከ40,000 በላይ emoji እና ስቲከሮች ላይ በAI የታገዘ search feature ማካተቱ አይዘነጋም። አሁን ደግሞ በቴሌግራም ተጠቃሚዎች upload የተደረጉ እና በሚልዮን የሚቆጠሩ ስቲከሮችን ፈልጎ የሚያቀርብልን feature ለቋል። ይህም English, Spanish, Arabic እና Hindiን ጨምሮ 29 ቋንቋዎችን ይቀበላል።
⚫
Video Covers in Channelsvideo ቻናላችን ላይ post በምናረግበት ወቅት youtube ላይ thumbnail እንደሚደረገው፤ ቴሌግራምም ላይ ከቪድዮኣችን ውስጥ ወይም ውጪ ያለ ሌላ ፎቶ መርጠን cover ማድረግ የሚያስችለን feature ነው።
⚫
Similar Botsበቴሌግራም ቻናሎች profile ላይ የሚገኘው እና ተመሳሳይ content/ይዘት ያላቸው ቻናሎች የሚቀመጡበት similar channels የሚለው feature በቦቶች ላይም ተካቷል።
@M_STORE10 @M_STORE10