TGStat
TGStat
Введите текст для поиска
Расширенный поиск каналов
Russian
Язык сайта
Russian
English
Uzbek
Вход на сайт
Каталог
Каталог каналов и чатов
Поиск каналов
Добавить канал/чат
Рейтинги
Рейтинг каналов
Рейтинг чатов
Рейтинг публикаций
Рейтинги брендов и персон
Аналитика
Поиск по публикациям
Мониторинг Telegram
MADO NEWS
23 Dec 2024, 16:30
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
የአየር ሁኔታን ለመመልከት የሚያግዙ ሦስት የራዳር ጣቢያዎች ዘንድሮ ወደ ሥራ ይገባሉ-የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት
via
አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ
(author: AmnAdmin)
የአየር ሁኔታን ለመመልከት የሚያግዙ ሦስት የራዳር ጣቢያዎች ዘንድሮ ወደ ሥራ ይገባሉ-የኢትዮጵያ…
AMN – ታኅሣሥ 14/2017 ዓ.ም በ250 ኪሎ ሜትር ራዲየስ ውስጥ ያለን የአየር ሁኔታ መመልከት የሚያስችሉ ሦስት የራዳር ጣቢያዎችን በተያዘው ዓመት ወደ ሥራ ለማስገባት እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሾመ እንደገለጹት፣ ተዓማኒነት ያለው የአየር ትንበያና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ለመስጠት የሚያስችል ሥርዓት ለመዘርጋት ዘመናዊ መሳሪያዎችን መጠቀም ላይ ትኩረት ተደርጓል። የምልከታ ሥርዓቱን ለማጠናከርም በ...
431
0
0
1
×