ታህሳስ 16፣2017 - “ጥያቄዎቻችን ካልተመለሱልን ስራ የማቆም አድማና ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ…
“ጥያቄዎቻችን ካልተመለሱልን ስራ የማቆም አድማና ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እንገደዳለን” የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን አባል ማህበራት፡፡ “ይህንን ማድረግ ሳያስፈልግ መንግስት ምላሽ እንዲሰጥ ለማድረግ ጥረት እናደርጋለን፡፡” ኢሰማኮ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል በመንግስት እንዲወሰንና ከደመወዝ ላይ የሚቆረጠው #ከፍተኛ_ግብር እንዲቀንስ መንግስት በተደጋጋሚ ቢጠየቅም እስካሁን ምላሽ ባለመስጠቱ ከዚህ በኋላ ሰራተኞች ወደ ስራ ማቆም አድማና ወደ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያመ...