CRAZY NUMBERS !
📊 ብሩኖ ፈርናንዴስ ያለፉትን 4 የውድድር አመታቶች በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊጉ በጎል እድል በመፍጠር 1ኛ ደረጃ ሆኖ አጠናቆ ነበር ! 🤯
ነገር ግን ዘንድሮ ብሩኖ ምንም እንኳን በጎል እና አሲስት በማድረግ ጥሩ ቁጥሮችን ቢያስመዘግብም በዚህ የፈጠራ List ውስጥ ግን ከ 1-10 ባለው ደረጃ ውስጥ እንኳን መግባት አልቻለም ምናልባት በያዝነው የ Possession Based እግር ኳስ ወደፊት ተሻጋሪ ኳሶችን ከማቀበል ይልቅ ኳስ ይዞ ማጥቃት የሚጠይቀው የሩበን አሞሪም ፍልስፍና የብሩኖ የመፍጠር አቅም ላይ የተወሰነ እከል እንደፈጠረበት ይሰማኛል !
THOUGHTS 📩👇
@Manchester_unitedfansz