"ሰሜን እንግሊዝ 10 የቻምፒዮንስ ሊግ ሜዳልያዎች አሸንፏል። ለንደን ግን ያሸነፈችው ሁለት ብቻ ነው።"
"ሁለት ብቻ የቻምፒዮንስ ሊግ ሜዳልያ ለንደን ብታሸንፍም ዌንብለይን ግን አግኝታለች። ለንደን ከዚህ በተጨማሪ ዌንብልደን እና የኦሎምፒክ መንደርንም ማግኘት ችላለች።"
"እንደማስበውከሆነ ሰሜን እንግሊዝም ቻምፒዮንስ ሊግ ማስተናገድ የሚችል፣ ብሄራዊ ቡድኗም የሚጫወትበት እና ማንቸስተር ዩናይትድ ሃውልቶቹን የሚያንጽበት ምርጥ ስታዲየም ያስፈልጋታል።"
"የእንግሊዝ መንግስት ከጀርባችን የሚገባውን ድጋፍ ካደረገልን በአለማችን ምርጥ ከሆነው ፎስተር ጋር አስደናቂውን ስታዲየም በግሬተር ማንቸስተር እውን የምናደርገው ይሆናል።"
"አመሰግናለሁ።"
ሰር ጂም ራትክሊፍ
@Manchester_Unitedfanns @Manchester_Unitedfanns