🚨 NEW
ስፖርቲንግ ሊዝበን ለመሀል ተከላካያቸው ኦስማን ዲዮማንዴ 67 ሚልየን ፓውንድ ይፈልጋሉ ተብሏል !
ማንችስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ ተጫዋቹ ላይ ትልቅ ፍላጎት አላቸው ድዮማንዴም ከሩበን አሞሪም ጋር ዳግም አብሮ መስራት የሚፈልግ ቢሆንም ማንችስተር ዩናይትዶች ለተጫዋቹ ያን ያህል ገንዘብ ማውጣት አይፈልጉም !
Fichajes 📰
@Manchester_Unitedfansz