ሰኔ 8
ጻድቁ አባ ኪሮስ
🔸🔸የቅዱሳንን ገድል ያድምጡ🔸
የእግዚአብሔርን ቅንነት የተረዳ ቅዱስ አባት...❤ ቅዱስ አባ ኪሮስ ❤
ክፍል ፩ .......https://youtu.be/_Qwfl39oI-0
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ክፍል ፪........https://youtu.be/JO0Yj859SPM
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
💌💌💌💌💌💌💌💌💌
👉 አምላካችን ቃልኪዳን ገብቶላቸዋል መካኖች ልጅ የሌላቸው ገድሉን አዝለው ቢያለቅሱ
ፀበልህን ቢጠጡ፣ስምህን ቢጠሩ በንፁህ ልብ ቂም በቀል ሳይዙ በስምህ በተሰራው ቤተክርስትያን ጧፍ፣ዘይት ያበራ መገበርያ ያመጣውን ልጅ እሰጠዋለው ብሎ ቃልኪዳን ሰጥቷቸዋል
👉ፃድቁ አባ ኪሮስ በተወለዱ በ፪፻፸ አመታቸው ሐምሌ ፰ ቀን አርፈዋል።
የፃድቁ አባት የአባ ኪሮስ በዓላት
☞ ታህሳስ፰ ቀን ልደታቸው
☞ ሐምሌ፰ ቀን እረፍታቸው
☞ በየወሩ በ፰ ደግሞ መታሰብያቸው ይከበራል
የጻድቁ አባት አባ ኪሮስ ረድኤት በረከት አይለየን
💌💌💌💌💌💌💌💌💌
የመክሊት ዘተዋሕዶ ቤተሰብ ይሁኑ
https://youtu.be/_Qwfl39oI-0