የቼልሲው ጨዋታ ያመልጠዋል
የማንችስተር ሲቲው ና የስፔኑ የተከላካይ አማካኝ ሮድሪ ማንችስተር ሲቲ በመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ከ ቼልሲ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ አይሰለፍም ።
አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላም ስለ ሮድሪ አለመኖር ሲጠየቅ ተከታዩን ምላሽ ሰጧል ፡
" ሮድሪ ከኛ ጋር በቂ የልምምድ ጊዜ አላደረገም እናም ለጨዋታው ዝግጁ ስላልሆነ ከቼልሲ ጋር ለምናረገው ጨዋታ አይኖርም " ሲል ተናግሯል ።
SHARE" @MEX_SPORT