ፍትህ
ሚጣ
😭
ባህር ዳር
የ7 ዓመት ልጅ ነች እናቷ ነርስ ስለሆነች የተከራዩበት ቤት ትታት ትሄዳለች
ነገር ግን ቤት ያክራያቸው ይህ በፎቶ የምትመለከቱት አከራይ ስሙ ጌታቸው
የ7 ዓመት ህፃን ልጅን ጊቢ ውስጥ
ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ጠብቆ
* አፎ ውስጥ አሽዋ በማድረግ
* በመቀመጫው ና በብልቷ ደፍሯታል
በዚህም
* መቀመጫዋ ና
* ብልቷ የተቀደዱ ሲሆን
የጀርባ አጥንቷ እስከሚታይ ድረስ ደፍሯት
ደም በደም ስትሆን
አንጏቷን አንቆ ገድሏት
ወደ ውጪ በማውጣት ወድቃ ነው
የሞተችው ብሏል
ይህው እናትም የልጄን ፍትህ አሰጡኝ እያለች የኢትዮጵያ ህዝብ እየለመነች ይገኛል::
እናንተ ኢትዮጵያውያን ይህ ነገር በደንብ እንዲሸራሸር ፊስቡክ ላይ
* ሼር
* ላይክ
* ኮሜንት
እያደረጋችሁ ተባበሯት
እንደዚህ አይነት ሰዎች መታሰር ሳይሆን በህይወት መኖር አይገባቸውም ባይ ነን.......
ድምፅ ሁኑ 🙏
ብላቴናዋ ሚጣ ፤ ፍትህ እንፈልጋለን
#SHARE
@MEX_SPORT