𝐌𝐢𝐤𝐮 𝐓𝐡𝐨𝐮𝐠𝐡𝐭𝐬


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Другое


𝐋𝐞𝐭'𝐬 𝐠𝐞𝐭 𝐭𝐡𝐨𝐬𝐞 𝐭𝐡𝐨𝐮𝐠𝐡𝐭𝐬 𝐨𝐮𝐭☁️

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций


✨ Listen to the full song ✨

@MiKu_Thoughts




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ምርኩዜ


@Miku_Thoughts


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አግዘኝ ደግፈኝ ብቻዬን አቅም የለኝ
ያየህልኝን ቁምነገር እንዳላጣው በተራ ነገር


@Miku_Thoughts


Репост из: 𝐌 𝐈 𝐊 𝐔
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በዘላለም ለዘላለም ጥገኛህ ነኝ 🙏

አማራጭ የሌላት ነፍሴ ግን
ሺ ፀሐይ ቢወጣ አይሞቃትም
ውበቷ ክብሯ አንተ ነህ
ከእልፍ አእላፋት መካከል
አንድም ክብር የለም!


@Miku_Thoughts


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
✨አምላኬ ፍቅርህን ልንገር ምስጋናህን ልንገር ምስጋናህን
✨እንከን የሌለብህ አባት መሆንህን አባት መሆንህን 😊


@Miku_Thoughts


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
💥 እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!


@Miku_Thoughts


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ማዳንህ የገባኝ ጥንት ነው
አባቴ ልጄ አንተ/ቺ የኔ እያልከኝ
የጎረቤት ኑሮ የናፈቀኝ
ጥፋቱ ከጠላት ወይ ከኔ
ገብቶኝ እንዳልገባው መሆኔ
አመል ካልሆነብኝ በስተቀር
አሁን ምን ይገኛል ጠላት ሰፈር
አግዘኝ ደግፈኝ ብቻዬን አቅም የለኝ
ያየህልኝን ቁም ነገር እንዳላጣው በተራ ነገር

@Miku_Thoughts


መሲህ ተወለደ !

የሰው ልጅ ሰው ሲሆን
ታሪክ ይጀምራል!

በታሪኩ ባለቤት ታሪክ ተጀምሯል!
የሰው ልጅ ተብሎ ሊጠራ ዘንድ
አምላክ ስጋን ለበሰ!
ክብሩን ሁሉ ትቶ ወደ ምድር ወረደ!
አምላክ ሰው ሆነ! ታሪክም ተጀመረ!


የሰው ልጅ ሰው ሲሆን
ፍቅር ትርጉም ያገኛል!

በፍቅር ባለቤት ፍቅር ትርጉም አግኝቷል!
እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ሰጠ!
ለአለም ያለውን ፍቅር ለሰው ልጅ ገለጠ!
ፍቅር ተገለጠ! ፍቅር ተተረጎመ!
አምላክ ሰው ሲሆን ፍቅር ትርጉም አገኘ!


የሰው ልጅ ሰው ሲሆን
ፍጥረት ውበትን ያገኛል!

በፍጥረት ፈጣሪ ፍጥረት ውበትን አግኝቷል!
አለም አይታው የማታውቀው ልዩ ነገር!
ጆሮ ሰምቶት የማያውቀው አዲስ ክስተት!
ፍጥረት ያላስተናገደው እንግዳ ነገር!
ይህ ሁሉ ተፈፀመ ፍጥረት ውበት አገኘ!

አምላክ ክብሩን ተወ!
ለሰው ልጅ ሲልም ራሱን ዝቅ አደረገ!
በፈጠረው ፍጥረት ለማደር ወደደ!
አምላክ ሰው ሆነ ፍጥረት ውበት አገኘ!


ፍቅር ግድ ብሎት!...
መውደድ አላስችል ብሎት!...
ዋጋ ሊከፍል ወዶ!...

መሲህ ተወለደ በከብቶች በረት
የሰውን ልጅ ሊያድን እሱ ግን ሊሞት
ሞትን ድል አድርጎ ሊሰጠንም ህይወት
አዳኝ ተወለደ ሊሆነንን መድኃኒት!
መሲህ ተወለደ! ኢየሱስ ተወለደ!

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎| @Miku_Thoughts
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎|
@Miku_Thoughts


📣የምንደገፍበት ፣ ልባችንን የምንጥልበት እንዲሁም ደግሞ የምንተማመንበት ሌላ ተስፋችን የሆነ መጠጊያ የለንም!

ብቸኛው ተስፋችን እግዚአብሔር ነው!


@Miku_Thoughts


አዎ! እግዚአብሔር አለ! 😊

@Miku_Thoughts


#የሰው_ልጅ_ሰው_ሲሆን
ገፅ 𝟑

° የሰው ልጅ ሰው ሲሆን °
ፍጥረት ውበትን ያገኛል!

በፍጥረት ፈጣሪ፤ ፍጥረት ውበት አግኝቷል!


@Miku_Thoughts


#የሰው_ልጅ_ሰው_ሲሆን
ገፅ 𝟐

° የሰው ልጅ ሰው ሲሆን °
ፍቅር ትርጉም ያገኛል!!


በፍቅር ባለቤት ፍቅር ትርጉም አግኝቷል!

@Miku_Thoughts


#የሰው_ልጅ_ሰው_ሲሆን
ገፅ 𝟏

° የሰው ልጅ ሰው ሲሆን °
ታሪክ ይጀምራል!!


በታሪኩ ባለቤት ታሪኩ ተጀምሯል!

@Miku_Thoughts


ብሩህ እውነት ፣ እልፍ ሃሳብ ፣ ጥልቅ ትርጉም...

የሰው ልጅ ሰው ሲሆን
ሁሉም ገሃድ ወጥቶ ሁሉም ተፈፅሟል!!
በብርሃን አለም ውስጥ ተከናውኖም ታይቷል!!


የሰው ልጅ ሰው ሲሆን....

@Miku_Thoughts


ከዛሬ በኃላ ባለው ጊዜ " #የሰው_ልጅ_ሰው_ሲሆን " በሚል ሀሳብ ላይ ተከታታይነት ያለው አጫጭር ፅሁፍ ይለቀቃል ፤ ፅሑፎቹን በተቻለኝ መጠን ግልፅ ለማድረግ እሞክራለው ካልሆነም ደግሞ አንድ ቀን ሁሉንም አብራራለው( ሃሳቡን የተረዳ ካለ ደግሞ comment ላይ ማብራራት ይችላል 🤗)።

ግልፅ ማድረግ ማስገንዘብ የምፈልገው ነገር የሚለቀቁት ፅሁፎች በእኔ የሚፃፉ ነገር ግን ስለ እኔ ያልሆኑ ማለትም የትኩረት አቅጣጫቸው በእኔ ላይ ያልሆኑ መሆናቸውን ነው!

መልካም ቆይታን ተመኘው 🤗

@Miku_Thoughts


✨ ሰው ለሰው መድኃኒት ነው ✨

ጊዜው ጥቅምት 17, 2017 ዓ.ም ዕለተ እሁድ ነው በግምት ከምሽቱ 6:30 አካባቢ ይሆናል ፤ ሁሉም የዶርም ጓደኞቼ ተኝተዋል እኔ ግን የማምሸት ልምድ ስላለኝ የምሰራቸውን ስራዎች ከጨረስኩ በኃላ ማረፊያዬ ወደሆነው አልጋዬ ላይ ተቀምጬ ብዙም የማልጠቀመውን ከ social media ውስጥ አንዱ የሆነውን 𝐈𝐧𝐬𝐭𝐚𝐠𝐫𝐚𝐦 ከፍቼ ማየት ጀመርኩ ፤ ገና ከመክፈቴ ብዙም ሳይቆይ " ስም ሳትጠቅሱ ለፈለጋችሁት ሰው መልዕክት ፃፉ " የሚል አንድ 𝐏𝐨𝐬𝐭 ተመለከትኩ እኔም እንደ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የፈረደበትን comment ለማንበብ ገባው { አደራ የሰው ሚስጥር ለምን ታነባለህ እንዳትሉኝ😅 }.... የተፃፉትን commentኦች ማንበብ ጀመርኩ የተፃፉት commentኦችእንዲህ አይነት ነበሩ
አንዳንዱ ፍቅሩን መውደዱን ሲገልፅ ፣ ሌላው ደግሞ ናፍቆቱን ይገልፃል ፣ አንዱ ደግሞ ፀፀቱን ሲፅፍ ሌላው ደግሞ በፍቅር መሰበሩን እና መጎዳቱን ይፅፋል ፣ ሌላኛው ሲቀልድ አንደኛው ደግሞ ብሬን መልስልኝ ይላል(የዚህስ አያምጣው ነው😁)፣ አንዳንዱ ይቅርታን ሲጠይቅ ሌላኛው ደግሞ ትልቅ ጥፋት ቢሆንም ይቅር ማለቱን ይፅፋል፣ አንዳንዱ ደስታው ሲገልፅ ሌላኛው ደግሞ ሀዘኑን እና መከፋቱን ይገልፃል። ይህንን ሁሉ እያነበብኩ ሳለው የገረመኝ እና ያሳዘነኝ ነገር ከተፃፉት commentኦች ውስጥ ከ90% በላይ የሚሆነው ብሶቱን ፣ ጉዳቱን እና ሀዘኑን ነው የፃፈው።

ይሁን ብዬ የሁሉንም Comment ማነበቤን ቀጠልኩ ፤ ነገር ግን በመሃል አንድ ማለፍ ያለቻልኩት አንዲት እህት የፃፈችውን ፅሁፍ ሳነብ ነበር ፤ ፅሁፉንም ካነበብኩበት ጊዜ በኃላም ለረጅም ደቂቃዎች ያህል በሃሳብ አለም ተውጬ ከራሴ ጋር ስነጋገር ነበር የከረምኩት🤔 .... ፅሁፉም " ደናነሽ ብላችሁ በደንብ አልጠየቃችሁኝም😢💔 " የሚል ነበር ። በሃሳብ አለም ውስጥ ጉዞን በጀመርኩበት ጊዜ ፅሁፉን ለመረዳት እና የፀሀፊዋን ሃሳብ ለማወቅ የፈጁብኝ ጊዜያት ጥቂት secondኦች ብቻ ነበሩ ያው ታሞ የሚያውቅ ህመምን ይረዳል አንደሚባለው ሁሉን ነገር ለመረዳት አልተቸገርኩም ነበር።

"ደናነሽ ብላችሁ በደንብ አልጠየቃችሁኝም😢💔 "
ይህንን ሃሳብ ለማንሳት የወደድኩበትን ምክንያት በመግለፅ ፅሁፌን ላጠናቅ።
ሃሳቤን በጥያቄ ልጀምር
እስኪ ስንቶቻችን ነን በዙሪያችን ካሉ ወዳጆቻችን ጋር አብሮ ጊዜን ከማሳለፍ በላይ ያሉበት ሁኔታ የምናውቀው?
ስንቶቻችን ነን ለወንድም እህታችን ፣ ለጓደኛ ዘመዳችን ጊዜን ሰተን የልባቸውን እንዲያወሩን ዕድል የምንሰጠው?
እስኪ ቆም ብለን እናስበው ስንቶቻችን ነን እንዲህ እያደረግን ያለነው?
ይቺ እህታችን "ደናነሽ ብላችሁ በደንብ አልጠየቃችሁኝም😢💔 "ያለችው የእውነቷን ነው።
ብዙ በዙሪያዋ ያሉ ሰዎች ከእሷ ጋር ጊዜን ያሳልፋሉ እንጂ ቀርቦ የሚያዋያት የልቧን የምትነግረው ሰው አላገኘችም። እርዳታን ፍለጋ ፣ የሚሰማትን ፍለጋ አይኗን ስታንከራት ብትውልም አንድም ሰው ስላጣች ነው " ደናነሽ ብላችሁ በደንብ አልጠየቃችሁኝም😢💔 " ብላ ለሁሉም መልዕክትን ያስቀመጠችው።

ስለዚህ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው በዙሪያችን ያሉ ወዳጆቻችን ምን አይነት የህይወት መንገድ ላይ እንዳሉ ስለማናውቅ ደናነህ ደናነሽ ብለን በደንብ እንጠይቅ!!
ምክንያቱም ሁላችንም ሰው ያስፈልገናል ሰው ለሰው መድኃኒት ነው ፤ ከዛም አልፎ ለወዳጆቻችን ደግሞ አለሁልህ አለሁልሽ ብለን ከጎናቸው ልንሆን ይገባል😊

ከዛም በስተመጨረሻ ከነበርኩበት የሀሳብ አለም ነቅቼ ሰዓቱን ሳየው 7:00 አካባቢ ነበር ድካም ተጫጭኖኝ ስለነበር ስልኬን አስቀምጬ ልክ እንደ የዶርም ጓደኞቼ የእንቅልፍን አለም ተቀላቀልኩ።


አበቃው 🤗

✍️ ተፃፈ በ 🇲 🇮 🇰 🇺 

@Miku_Thoughts


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ለእኔ ምታስበው መልካም ከሆነልኝ
እንዳረከኝ ልኑር የእኔስ ይቅርብኝ 🥺


@Miku_Thoughts


ከእህትነት አለም

የሰው ልጆች ግን ምድርን በአንድ ቃል የፈጠረ አምላክ እንዳላቸው እያወቁ...
How can they lose hope easily??

Just keep going እግዚአብሔር አለ🩷

@Miku_Thoughts



Показано 20 последних публикаций.