📝አጨብጫቢነትና አሽቃባጭነት ሪያእ ነው
አንድ ሙስሊም የሆነ ጉዳይ በተመለከተ በቻለው ያህል ግልጽና የታወቀ አንድ ፊት ሊኖረው ይገባል ። የሚያውቀውንና የሚያምንበትን ነገር ለምንም ለማኑም ሳይሆን ለእምነቱ ጤንነት ብሎ ልገልጸውና ልሰራው ይገባል !
👉የሚያውቀውንና የሚያምንበትን ነገር እንደ አየሩ ሁኔታና ፀባይ የሚያሽቃብጥ ከሆነ ይህን ከሰራው ይህን ከተናገርኩ እነ እከሌ ቅር ይላቸዋል ብሎ ለዚህም ለዛም አጨብጫቢ ከሆነ ይህ ሙስሊም በስሙልኝና በእዩልኝ በሽታ የተለከፈ የማይጨበጥ አካል ነው።
👌የወንድሙን ሐቅ እያወቀ እነ እከሌ ቅር ይላቸዋል ብሎ የሚደብቅ ከሆነ የእነ እከሌን ጥፋትና ስህተት እከሌን ጥፋተኞቹን ወይም ሌላ እነ እከሌ የሚባሉ አካላትን ፈርቶ ስህተቱንና ጥፋቱን ከመቃወም በአሽቃባጭነት የሚያልፍ ከሆነ ይህ አካል ፋሲቅ የጀመዕ ዕዳ ነው ።
👌በተላይ ደግሞ ደረሳ ወይም ጣሊበል ዒልም ሆኖ በሆኑ አካላት መካከል ያለን አለመግባባት ምን እንደሆነ በሁለቱም በኩል በትክክል ሰያውቅ አንዱን አካል ለማስደሰት ብቻ የሚያሽቃብጥ አሽቃባጭ አደጋው የከፋ ነው እንዲህ አይነቱን ዲናችን አይታገሰውም ።
👉ለእምነቱና ለሚንሓጁ ለጀመዐው ዋጋ መክፈል የሚፈልግ አካል ሐቅን መራራ ቢሆንበትም ልገልጸው ይገባል
👉ስለዚህ አንድ ሱኒይ የወንድሙን ሐቅ በተመለከተ አላህን መፍራት አለበት
የሱናውን ጀመዐህ ሐቅ በተመለከተ አላህን መፍራት አለበት
👉የወንድሙንም ይሁን የጀመዐህ ሐቅ በተመለከተ እየተሰራ ያለን ቡድንተኝነት መቃወምና መጠንቀቅ አለበት
ወንድምህ እየተበደለ እየተዋሸበት አይተህ በማለፍህ የምታገኘው ክብር ወይም የሚቀርልህ ጉዳት ለእምነትህም ለሚንሓጅህም አደጋ ነው ።
👉ከወንድማችንም ከጀመዓችንም ጋር ያለን ግንኙነት በኢኽላስና በግልጸኝነት ለይ ይሁን
የተሐዙብ መጀመሪያው ኢኽላስንና ግልጸኝነትን ማጣት ነው !
👌ኡስታዝህ ስለሆነ አብሮ አደግህ ስለሆነ ሸይኽህ ስለሆነ ደረሳህ ስለሆነ የወረዳህ ተወላጅ ስለሆነ የብሔርህ ተወላጅ ስለሆነ አታሽቃብጥለት ሚንሓጅህ ቁመና ይኑረው
👉#ፍትሐዊነትን #ታመኝነትን #ግልጸኝነትን ያማከለ ግንኙነት ይኑረን
https://t.me/MisbahMohammed_6682