በስልጤ ዞን አልቾዊሪሮ ወረዳ በገድራት ቀበሌ ልዩ ልዪ ስሙ ጮል ተብሎ በሚጠራ መንደር አል አቅሳ መስጂድ።።። ከቦዦባር እና ከጠረጋ ለምትመጡ ከጠረጋ ወደ ቃዋቆቶ በሚያስኬደዉ ፒስታ መንገድ ኩተሬ ደርሳቹ ወደ ቂልጦ በሚየስኬደዉ መንገድ ላይ ከሾሞ ወደ ግራር ትምህርት ቤት በምያስኬደዉ መንገድ ተሻግሮ ከወራቤ ለምትመጡ ወንድሞች ከወራቤ ኩተሬ ደርሳቹ ወደ ቅልጦ በምያስኬደዉ መንገድ ከሾሞ ወደ ግራር ትምህርት ቤት በምያስኬደዉ መንገድ ተሻግሮ።።።ልዪ ስሙ ጮል ይባላል