«ገቢ ለልማት» ጋዜጣ
ጥር 28/2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
ውድ የጋዜጣችን አንባቢዎች፤ እንደተለመደው ገቢ ለልማት ጋዜጣ ዕትም 180 ብዙ ጠቃሚ መልዕክቶችን ይዞ ቀርቧል፡፡ ስለሆነም ለውጤታማነቱ የናንተ አስተያየት ከፍተኛ ድርሻ አለውና በማንበብ አስተያየትዎን ይስጡን፡፡
ከፌስቡክ ገጽ በተጨማሪ ጋዜጣዋን በሚኒስቴሩ ቴሌግራም እና ዌብሳይት ገጽ እንዲሁም ህትመቷ በነጻ እየተሰራጨባቸው ባሉ የገቢዎችም ሆነ ጉምሩክ ዋና መ/ቤቶች እና ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች፤ በከተማ አስተዳደር እና ከክልል እስከ ወረዳ ባሉ የገቢው ዘርፍ ጽ/ቤቶች በመውሰድ እንድታነቡ ጋብዘናችኋል፡፡
ጋዜጣውን ለማገኘት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡- https://shorturl.at/vPOdg