አል-ሐምዱ ሊላህ‼
==============
✍ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በሚካሄደው 3ኛው የፓን አፍሪካ 2024 የአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (ሰው ሠራሽ አስተውሎት) ኮንፈረንስ በቀረበው የሪሰርች ተሳትፎና ውድድር ለመሳተፍ ከኢትዮጵያ በሳይበር ሴኩሪቲ ዘርፍ ያቀረብኩት ሪሰርች ተቀባይ ሆኖ ለፕረዘንቴሽን ተመርጧል። ሪሰርቼ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስና ሳይበር ሴኩሪቲን ያካተተ ሲሆን፤ የሃሳቤ መነሻ የሆነው «ማንነታቸውን ለመለየት እንቸገራለን» በሚል ውሃ የማይቋጥር ምክንያት መማርና መሥራት የተከለከሉ ሙስሊም ኒቃብ ለባሽ እህቶቼ ናቸው። የእውነት ጉዳዩ ማንነትን ለመለየት ከሆነ እጅግ በጣም አስተማማኝ የሆነና ከዚህም በላይ በተለይም በአደጉት ሃገራት ሊተገበር የሚገባው ማንነትን መለያ ሲስተም በማሽን ለርኒንግ (ML)ና ዲፕ ለርኒንግ (DL) እንዲሁም ናቹራል ላንጉጅ ፕሮሰሲንግ (NLP) ጽንሰ ሃሳቦች የተዋቀረ በጣት አሻራ፣ በዓይንና በድምፅ ብቻ መለየት የሚያስችል ባዮሜትሪክ ሲስተም ፕሮፖዝ አድርጊያለሁ።
ያለ አድቫይዘር እገዛ ያውም በዚህ ዘርፍ ሪሰርች መሥራት አዳጋች ቢሆንም የበርካታ ፕሮፌሰሮችን ሪቪው አልፌ አላህ ለዚህ አብቅቶኛል። ፈሊላሂ-ል-ሐምድ! ኢንሻ አላህ ወደፊትም በዚህና መሰል ወሳኝ ዘርፎች ሃገሬን፣ አህጉሬንና ኡማዬን ወክዬ አሻራዬን ለማሳረፍ እሞክራለሁ። ይህን ዘርፍ ዝም ካልነው ከምዕራቡና አውሮፓው ዓለም የሚመጣው ቢያዝ ከባድ ነው። ጠብታችንን ለማሳረፍ አላህ ያግዘን።
||
t.me/MuradTadesse
x.com/MuradTadesse
https://www.linkedin.com/posts/murad-tadesse-a0a919160_artificialintelligence-cybersecurity-biometricauthentication-activity-7247298393453080576-_Oal?utm_source=share&utm_medium=member_android