እዚህ የተወራው ስለ HTML & CSS ብቻ ነው።
MERN ስታክ ሆኖ ፉል ስታክ (የተሟላ ይሆን ዘንድ)፤ 4 ሚስቶች ሊኖሩ ይገባል። አሊያ በCSS ብቻ ከሆነ ዳይናሚክ ያልሆነ ስታቲክ ዌብሳይት ነው። ከባዶ ቢሻልም የተሟላ ግን አይደለም‼