Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ወይ ይጻፍብሃል፤ ወይ ይጻፍልሃል‼
ስትሞት የሥራ መዝገብህ ላይዘጋ ይችላል።
የቂያም ቀን ያኔ የሥራ መዝገብህ ሲሰጥህ፤ መቼ እንደሠራኸው የማታውቀው መልካም ነገር ተጨምሮበት ልታገኝ ትችላለህ። ምክንያቱም ዱንያ ላይ በህይዎት ሳለህ መልካም ነገር ጥለህ ካለፍክ ያንን መልካም ነገር የተመለከቱ ብዙዎች ከተቀባበሉትና ከፈፀሙት በሁሉም አጅር አለህ።
ልክ እንደዚሁ መቼ እንደፈፀምከው የማታውቀው መጥፎ ነገር በሥራ መዝገብህ ላይ ሰፍሮ ልታገኝ ትችላለህ። ምንም እንኳ አንተ ያንን መጥፎ ነገር የፈፀምከው አንድ ጊዜ ቢሆንም አንተን አይተው የተቀባበሉት ስለሚኖሩ ያንን ሁሉ ወንጀል ትሸከማለህ።
ስለዚህ አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ! ከመሞትህ በፊት በቤተሰብህ፣ በጎረቤትህና በማኅበረሰብህ ላይ ምን አሻራ ጥለህ እንደምታልፍ ራስህን ፈትሽ።
||
t.me/MuradTadesse