ይህ ወንድማችን ወራሪዋ በጋዛ በፈፀመችው የአየር ጥቃት ወደ አኺራህ ሄዷል። ሪም በተሰኘችው ወራሪዋ በጨፈጨፈቻት ህፃን ልጁ ሳቢያ የሚሊዮን ሙስሊሞችን ቀልብ ነክቶ ነበር። ዛሬ የአላህ ውሳኔ ሆኖ እርሱም ወደማይቀረው አኺራህ ሄዷል።
ወራሪዋ ከሶሪያ በጎላን ኮረብታዎች ገብታ በሰረቀችው መሬት ላይ ዜጎቿ እንዲኖሩ ፈቅዳለች። ዓለም ምንም አይላትም። ምክንያቱም ስለ ድሞክራሲ፣ ስለ ሰው ልጅ መብት፣ ስለ ነፃነት፣ ስለ እኩልነት … የሚደሰኩሩት ምዕራባውያንና አውሮፓውያን መሪዎች በሙሉ ከአህያ የተሻለ አስተሳሰብ የሌላቸው ደካማና አስመሳይ ፍጡሮች ናቸው።
||
t.me/MuradTadesse