ትምህርት ሚኒስተር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምዝገባ የሚጠናቀቀው ጥር 6 ነው ብሏል።
የአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች ግን ጸጉራችሁን ገልጣችሁ ፎቶ ካልተነሳችሁና ካልተማራችሁ ተብለው እስካሁን መመዝገብ አልቻሉም። ታዲያ ይህ ቀነ ገደብ ቢያልቅ ማነው ተጠያቂው?
ትምህርት ሚኒስቴር እንደ አንድ ሃገራዊ ተቋም ይህን እንቅፋት የሆነ ጉዳይ በሃገር አቀፍ ደረጃ በቋሚነት ለምን መፍታት አልቻለም⁉️
አሁንም ፍትሕ ለእህቶቻችን‼