እንዲህ አይነት ደጋግ ሰዎች አሉ። አላህ ይቀበላቸው።
«ሙሬ እንደት ነህ? አንዳንዴ ሚድያ ላይ ለመልቀቅ ያልፈለከው ሰው ካለ ባቅሚ መርዳት እችላለው፤ ሹክ በለኝ!» አንድ ወንድም የላከልኝ መልዕክት ነው። በርግጥ እስከዛሬም በተደጋጋሚ ሰደቃው አውቀዋለሁ፤ አላህ አያጉድልበት።
በነገራችን ላይ ለመሰደቅ የግድ የናጠጠ ሃብታም መሆን አይጠበቅም፤ ከሰደቅን ገንዘባችን እንደሚጎድል አድርጎ እየሳለ በድህነት የሚያስፈራራንን ሸይጧንን ማሸነፍ እንጂ!
አንዳንድ ጊዜ የሚፈልጉት እርዳታ ትንሽ ብር ሆኖ፤ ግን ደግሞ ሰው ዘንድ የሚታወቁ ሆነው በአደባባይ ቢጠየቅላቸው ለራሳቸውና ለቤተሰባቸው ክብር ፈርተው የሚሸማቀቁ ሰዎች ያጋጥሙኛል። እዚህ በአደባባይ ሲሰድቁ ከማውቃቸው መካከል የተሻለ ገንዘብ የሚሰድቁትን በውስጥ ልነግራቸው አስብና፤ «በሰው ገንዘብ ምን አዛዥ አደረገኝ? ከፈለጉ በአደባባይ የፖሰትኩትን አይተው በፍላጎታቸው ይሰድቁ እንጂ፤ እንደናዘዝ፣ እንደ መዳፈርና ማስገደድ ይመስለኝና» ወይ ሰዎቹ ከተስማሙ እፖስተዋለሁ። አሊያ ከነ ጭንቀታቸው ቤታቸውን ዘግተው ያነባሉ። ለወደፊቱ ግን አቅም ያላችሁ የተወሰናችሁ ወንድሞች እንዲህ አይነት ነገር ሲያጋጥመኝ የሆነች ለብቻችን ግሩፕ ከፍተን እዛ ላይ ብቻ እፖስታታለሁ። ፈቃደኛ የምትሆኑ በውስጥ አናግሩኝ።
★
እና ደግሞ ያው አሁን ላይ ባለንበት ተጨባጭ ሃብታሙም ድሃውም ጭንቀት ላይ ስለሆነ ብትቸገሩም፤ የእህታችንን ፋይል ዛሬውኑ ዘግተነው ደስታውን ባበስራችሁ ደስ ይለኛል። ትንሽ ነው የቀራት።
የንግድ ባንክ አካውንቷን ብቻ ልንገራችሁ፦
1000238349595
Hannan Masrie
የምትሰድቁበትን ደረሰኝ በውስጥ መስመር @Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ። ባረከል'ሏሁ ፊኩም!