Update!
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (የ12 ኛ ክፍል) ፈተና ምዝገባ የሚጠናቀቀው ነገ ማክሰኞ ጥር 6/2017 E.C. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ቢሆንም የአክሱም ትምህርትቢሮ ግን ዛሬ አጠናቅቄአለሁ ብሎ submit እንዳደረገ ታውቋል። በዚህም ምክንያት የአክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሒጃባቸው ምክንያት ፎርም ሳይሞሉ ቀርቷል። ጥቁር ታሪክ‼️