ከተዘነጉ ሱን'ናዎች መካከል፦
ውዱ ነቢይ ﷺ የዊትር ሶላት ካሰገዱ በኋላ 3 ጊዜ «ሱብሐነ-ል-መሊኪ-ል-ቁዱስ» ይላሉ። በ3ኛው ድምፃቸውን ከፍ ያደርጉ ነበር።
ኢማሞቻችን እንዲህ አይነት የተዘነጉ ሱን'ናዎችን እየተገበራችሁ ሕያው አድርጓቸው።
||
t.me/MuradTadesse