«ሁሉም ባለ ማተብ እፎይ ነው!»
«እፎይ ለኔ የተዘመኑ ጳውሎስ ነው!»
ይህ ቅድም የተሳዳቢው እፎይ መንጋዎች በቴሌግራም ካደረጉት Live ምክክር በኋላ ወደ ቲክቶክ መንደር ሂደው ሲዶልቱ ከነበሩት ድምፅ ላይ ያስቀረሁት ነው።
ነውረኛውን ግለሰብ በዚህ ደረጃ ነው እየደገፉት ያሉት። ከአንደበታቸው እንደምትሰሙት፤ አንድ ጊዜ በአንዳቸው የቲክቶክ አካውንት፣ ሌላ ጊዜ በሌላኛው እየተቀያየሩ Live በመግባት ሚስኪኑን ህዝብ ጥላቻ፣ ሐሰተኛ መረጃና «ተጠቅተናል» አይነት ቁጭት እየጋቱ ስሜታዊ በማድረግ ወደ አላስፈላጊ ነገር እንዲያመራ እያደረጉት ነው።
እየተቀያየሩ ቀን ሙሉ ቲክቶክ Live ላይ ናቸው። ኧረ! ያ ጸያፍ ቃልና አገላለፅ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚልን አይወክልም ብንላቸውም፤ በግድ ግብራችን ነው ብለዋል። አናስገድዳቸውም። አዎ! እፎይ ናቸው። እፎይ ብሎ መናገር በራሱ እንደ ስድብ የሚቆጠር ቃል እስኪሆንና መጨረሻውን ሲያዩ አናውቀውም እስኪሉ ድረስ መታገል አለብን። ሐቅ ያሸንፋል።
የቲክቶክን መንደር ለነርሱ የሐሰተኛና ጥላቻ ሰበካ መድረኩን መልቀቅ የለብንም።
ቲክቶክ የምትጠቀሙ ወንድምና እህቶች እናንተም ሐቅ ከኛ ነውና ኮንተንቶችን ሥሩ። እነርሱ ያንን ነውረኛ ታቅፈው ያላፈሩትን እኛ በሐቅ አናፍርም።
እንደየአስፈላጊነቱ ስለምጠቀመው ቲክቶክ ላይ ላላችሁ ይህ የኔ አካውንት ነው።
በዛ ሰፈርም ብቅ ብለን ሐቅን ማሰራጨት፣ ውሸትን ማጋለጥ፣ ጥላቻን መዋጋትና ሰላምን መስበክ አለብን።
ፎሎው አድርጉት።
https://www.tiktok.com/@muradtadesse?_t=ZM-8ud8gKHzvzq&_r=1
እናንተም ፎሎው ተደራረጉ።