የአዲስ አበባ መጅሊስ ትናንት ባወጣው መግለጫ የነውረኛው ግለሰብ ድርጊት የትኛውንም እምነት፣ የትኛውንም ተቋምና የትኛውንም ማኅበረሰብ አይወክልም ብሏል።
እኛምኮ እንደዛ በኸይር ተርጉመንላቸው ወንጀሉን በግለሰቡ ብቻ ገድበነው ነበር።
እነርሱ ግን «በፍፁም! እኛም እፎይ ነን፣ ሁሉ ማተብ እፎይ ነው፣ እፎይ የዘመናችን ጳውሎስ ነው!…» እያሉ፤ ስግጥ ብለው ብልግናው የሚወክለን ባለጌዎች ነን አሉ እንጂ!
ማፈርና መደበቅ ሲገባቸው ጭራሽ ደረታቸውን ነፍተው ይወክለናል አሉ።
ታዲያ ይወክለናል ካሉ በግድ አይወክላችሁም ማለት አግባብ ነው ወይ?
መብታቸውን መጋፋት አይሆንም ወይ?
በቃ! ተዋቸው፤ እፎይ ናቸው!