በዛሬው እለት ጠላት በሌሊት በመጎዝ የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክ/ጦር ባህርዳር ብርጌድ የጊዬወን ሻለቃን ለማፈን የተደረገውን ሙከራ በክንደ ብርቱወቹ እቅድ እንዲከሽፍ ተደርጎል ።
የአውሬው የአብይ አህመድ ቡችሎች በተለያዩ ሁለት አቅጣጫወች ከጭንባ እና ባህርዳር በመውጣጣት ብዛት ያለው ሀይል በማጎጎዝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሰፊው የተለመደውን በአውደ ውጊያወች ሽንፈት ሲደርስበት ሰራዊቱ የህዝቡን ንብረቶች በመዝረፍ ላይ መሰማራቱ ይታወቃል ይኸን ተግባር ለመፈፀም ሲሯሮጥ የነበረውን የጠላት ስብስብ ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት የጀመረው ትንቅንቅ ለ5 ሰዓት ያህል ውጊያ በማድረግ ሁለቱ የ1ኛ ክ/ጦር ሻለቆች በጠላት ላይ ክንዳቸውን አሳይተዋል ።
ለወገን ኩራት ለጠላት እራስምታት የሆነው የ አማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክ/ጦር የባህርዳር ብርጌድ ጊዬወን ሻለቃ እና የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክ/ጦር የጣናው መብረቅ ብርጌድ ዘጌ አራራት ሻለቃ በጋራ አስገራሚ ጥምረት በመፍጠር በሌሊት ለማፈን እና ለመዝረፍ የመጣውን የአብይ አህመድ ቡችሎችን በጋራ እንደ እባብ ሲቀጠቅጥት ውለዋል ።
© የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክ/ጦር ባህርዳር ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
26/06/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra