ደጃች ዉቤ ሰፈር በቻይና ጃንጉዜ የኮንስትራክሽን ድርጅት ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ
አራዳ ክፍለ ከተማ ደጃች ዉቤ ሰፈር
በቻይና ጃንጉዜ የኮንስትራክሽን ድርጅት ላይ ያጋጠመዉን የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ለማዋል የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ሰራ አመራር ኮሚሽን የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ርብርብ እያደረጉ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታውቋል።