በመቀሌ ሰላማዊ ሰልፍ በመደረግ ላይ ነው
ህወሃት ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲል ባደራጀው ሃይል እየተዋከበ ፣እየተፈረካከሰ ይገኛል። ህወሃት የትግራይን ወጣት ከኢትዮጵያዊነቱ ነጥሎ፣የጥላቻ ትርክት ሞልቶ ኢትዮጵያን ለመበተን በቆፈረው የጥላቻና የሴራ ጉድጓድ እራሱ ህወሃት ከገባበት ዋል እደር ያለ ቢሆንም አሁን ግን እስትንፋሱን የሚያቋረጥ ሃይል ከዚያው ከትግራይ ተከስቷል። ህዝቡ እና ወጣቱ እንቢ በማለት ድምጼ ይሰማ ብሎ እንዲህ አደባባይ ወጥቷል::
አሁንም መፍትሄው ቀላል ነው።ህወሃት እራሱን ሊደፋው ከደረሰው ጥጋቡና ለስልጣን ፣ለጥቅም ሲል እርስበርሱ እየተሻኮተ ያለውን ነገር ማቆም፣በጥላቻ ያሳበደውን ወጣት ወደ ስልጠና ካምፕ ወስዶ ማሰልጠን፣ማስተማር ከሁሉም ብሄረሰብ ጋር ተግባብቶ መኖር አማራጭ እንዳልሆነ ደጋግሞ መንገር፣ህወሃት ለበደለው የትግራይ ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ፣ካሳ መክፈል ነው።
ይኸው ነው!