+ በብዙ ቋንቋዎች የተሰጠ ሃይማኖት አለን +
የክርስትና ሊቃውንት እንደሚሉት የእስልምና መጽሐፍ (በተለይ በቀድሞ ዘመናት ) በአንድ ቋንቋ ዘውግ በመወሰኑ መልእክቱ ከአነሣሱ ለዐረቦች እንጂ ለሁሉም የሰው ዘር እንዲዳረስ የታሰበ አለመሆኑን እንደሚያመለክት ይጠቁማል ። "ከቆጵሮስ ሰዎች የተላከ ደብዳቤ" በሚል ርዕስ በሚታወቀው የ14ኛው መ/ክ/ዘመን የክርስትና ጥብቅና ደብዳቤ ሙስሊሙ የቆጵሮስን ሰዎች ለምን እስልምናን እንዳልተቀበሉ ሲጠይቃቸው ቁርዓን በዐረብኛ ብቻ መጻፍ እና ይህ ጉዳይ በራሱ በቁርዓን ትኩረት ተሰጥቶት የተደነገገ በመሆኑ እስልምና ሃይማኖት ለሌላቸው እና ብዙ ጣዖታትን ለሚያመልኩ ዐረቦች እንጂ ለእኛ ለክርስቲያኖች አይደለም እኛ በብዙ ቋንቋዎች የተሰጠ ሃይማኖት አለን እንዳሉት ተዘግቧል ። ( የልቦና ችሎት በረከት አዝማራው ገጽ-85)
#ኦርቶዶክሳዊ_አእምሮ