ፍቅሯ ልዬ ነው ደግነቷ🌿🌿🌿
እናቴ አርሴማ ሰማዐቷ😍🥰
⛪ 'ገድሏን በሥቃይ የፈጸመች የመንፈስ ግርማ የጋረዳትና ቁመቷ እንደ ዘንባባ የሚመስል ለምትሆን ለቅድስት አርሴማ ሰላምታ ይገባል በመንግሥተ ሰማይም ስሟ ታላቅ ነው።አምላጅነቷ አይለየን🤗❤️
🌺ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ🌺
መስከረም 29 ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ሰማዕትነት የተበለችበት ቀን ነው። እንኳን አደረሳችሁ።
ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ትሰውረን።🙏❤