Репост из: Health info & vaccancy news (HIVN)
ማስታወቂያ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ለዓይን ህሙማን የህክምና አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:-
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ ዓመት እና የዩኒቨርሲቲው ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 100ኛ ዓመት የምስረታ አከባበር አንዱ የሆነው ከማህበረሰብ አገልግሎት መካከል ነፃ የዓይን ህክምና አገልግሎት መስጠት ነው።
በመሆኑም የዩኒቨርሲቲው ሆስፒታል የዓይን የህክምና ክፍል " cure blindness project" ከሚባል ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በሚገኙና በተመረጡ ወረዳዎች ለሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ ህክምና ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡
ሰለሆነም ማንኛውም የአይን ህመም ችግር ያለበት የህብረተሰብ ክፍል ወደ ጤና ተቋማት በመሔድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እናሳስባለን፡፡
የልየታ ስራ የሚሰራባቸው ወረዳዎች :-
1ኛ. ላይ አርማጭሆ መጋቢት 01/2017 ትክል ድንጋይ ጤና ጣቢያ፣
2ኛ. ጎንደር ዙሪያ ወረዳ መጋቢት 02/2017 ማክሰኝት ሆስፒታል፣
3ኛ.ወገራ ወረዳ መጋቢት 03/2017 አምባጊዎርጊስ ጤና ጣቢያ፣
4ኛ.ምስራቅና ምዕራብ ደምቢያ ወረዳዎች መጋቢት 04/2017 ቆላድባ ጤና ጣቢያ፣
5ኛ.ነባሩ ጭልጋና ጭልጋ ወረዳዎች መጋቢት 04/2017 አይከል ሆስፒታል፣
6ኛ.ጠገዴ ወረዳ መጋቢት 06/2017 ሶሮቃ ጤና ጣቢያ 7ኛ. ታች አርማጭሆ ወረዳ መጋቢት 7/2017 ሳንጃ ሆስፒታል ላይ የልየታ ስራዎች ይሰራሉ፡፡
ሰለዚህ ከላይ በጠቀሰው ቀንና ቦታ ልየታ በተደረው መሰረት ከመጋቢት 08/2017 እስከ መጋቢት 12/2017 ድረስ ደግሞ የአይን ሞራ ግርዶሽ የተገኘባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች በጎንደር አይራ ሆስፒታል የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና የሚሰራላቸው ይሆናል፡፡
✔ወቅታዊ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/