ወሬ ሚዲያ 🗣
#News
"የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “የክሪፕቶ አሴትን” እና የዲጂታል ገንዘብን በኢትዮጵያ መጠቀም የሚያስችል መመሪያ ወደፊት ሊያወጣ እንደሚችል የተቋሙ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ።"
“የዲጂታል ከረንሲ [ግብይት] ቴክኖሎጂ ያመጣው ነው። ግዴታ መጠቀም አይቀርም። አለም በ21ኛው ክፍለ ዘመን እየሄደበት ያለ ነው። በቢት ኮይን፣ በዲጂታል ከረንሲ፣ በክሪፕቶ ከረንሲ እየተገበያየ ነው ያለው” ያሉት ዶ/ር ፈትሂ፤ የዲጂታል ገንዘቦችን የሚጠቀሙ ሰዎች “አድራሻቸው በግልጽ ሳ...