👨🏫በዚህ ቻናል ዉስጥ ከሚገኙ አባላት ዉስጥ ከ700 በላይ የሚሆኑት ተማሪዎች በRemedial special class ተመዝግበው እየተማሩ ይገኛሉ:: ነገር ግን አብዛኛው active memeber በተለያየ ምክንያት አልተመዘገቡም::
እናም በተለያየ ምክንያት ላልተመዘገቡ ለተወሰኑ ተማሪዎች አንድ challenge ልናዘጋጅ አስበናል😊በዚህ challenge አሸናፊ ለሆኑ 10 ተማሪዎች በነፃ ወደ Tutorialu እንዲገቡ ይደረጋሉ✅
Challengu ምን እንደሆነ እና እንዴት እንደምትሳተፉ እስከ ነገ ምናሳዉቃቹ ይሆናል::
ስለዚህ ይሄ challenge ላይ ለመሳተፍ ምን ያህሎቻችሁ ዝግጁ ናችሁ❓👍❤️