🎁 Challenge ሊጀመር ነዉ🎁
Challenge ሚሆነው ለእያንዳንዳችሁ በሚሰጣችሁ invite link Remedial እና ፍሬሽማን ተማሪዎችን መጋበዝ ነዉ::በተሰጣችሁ link ብዙ ተማሪ invite ላደረጉ 10 ተማሪዎች በነፃ ወደ Remedial Special class እንዲቀላቀሉ ይደረጋል::የሚሰጣችሁ ሊንክ ለእያንዳንዳችሁ የተለያየ ስለሆነ በየ ሰዓቱ ማን እየመራ እንዳለ ምናሳዉቃቹ ይሆናል✅
🏃♂️ በዚህ ዉድድር ለመሳተፍ በዚህ➡️@Bekijum " link " ብላችሁ text አርጉልን እኛም የራሳችሁን link create አርገን ምንሰጣችሁ ይሆናል::ከዛ ቦኃላ በተሰጣችሁ link የRemedial እና Freshman ተማሪዎች በናንተ ሊንክ በኩል ቻናሉን join እንዲያደርጉ ማስቻል ነዉ ሚጠበቅባችሁ::
❗️ማሳሰብያ ዉድድሩን ለማሸነፍ አንድ ተወዳዳሪ minimum 30 ተማሪዎችን invite ማድረግ አለበት✅
ያልገባቹ ነገር ካለ comment ላይ መጠየቅ ይቻላል😊
ካሁኗ ሰዓት ጀምራችሁ challengeኡን መቀላቀል ትችላላቹ🦋
መልካም ዕድል
@Remedial2017batch⭐️

እንዲሁም ከዚህ በፊት የRemedial Special Class የተመዘገባቹም መሳተፍ ትችላላችሁ::የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ካሸነፋቹ 100 ብር ትሸለማላችሁ::
ያልገባቹ ነገር ካለ comment ላይ መጠየቅ ይቻላል😊
ካሁኗ ሰዓት ጀምራችሁ challengeኡን መቀላቀል ትችላላቹ🦋
መልካም ዕድል
@Remedial2017batch⭐️