#️⃣ለ2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ
✅በመላው ሀገሪቱ የምትገኙ የአቅም ማሻሻያ ሪሜዲያል ተማሪዎች መደኛ ትምህርት እየተሰጣቹ ይገኛል። ይሁን እንጂ አንዳንድ ተማሪዎች ክፍል ገብተው ትምህርታቸውን እየተከታተሉ እንዳልሆነ እየተነገረ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ተማሪዎች አቴንዳስ መገኘት ግዴታ መሆኑን አውቃቹህ በሰዓቱና በፕሮግራሙ መሰረት ተገኝታችው ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ፡፡ ይህ ሳይሆን ቀርቶ ክፍል ውስጥ ገብቶ ትምህቱን የማይከታተል ተማሪ ( አቴንዳንስ ከ 85 % በታች ያለው) ተማሪ የብሄራዊ ፈተና የማይቀመጥ ይሆናል፡፡
❗️ የተለያዩ ግቢዎችም ይሄ ነገር አሳስቧቸዋል ። Attendance ካልተገኛችሁ ለፈተና አትቀመጡም እያሉ ይገኛሉ ። በቻላችሁት መጠን class ለመግባት ብትሞክሩ መልካም ነው እንላለን ።
JOIN:@Remedial2017batch✅