📌"ይሄን መረጃ ብዙ ተማሪዎች በውስጥ መስመር እውነት ነው ወይ?አጣሩልን "ብለው ሲጠይቁን ነበር! እኛም ይሄንን ለማረጋገጥ ወደ ትምህርት ሚኒስቴር Official ድረገጾች ሄደን መረጃውን ስናጣራ ነበር! ነገር ግን ትምህርት ሚኒስቴር ስለዚህ መረጃ ምንም ያለው ነገር የለም! የወጣም መረጃ የለም!
📚በPhotoshope Edit ተደርጎ ተማሪዎችን ለመረበሽ የተደረገ ነዉ ብለን እናምናለን::
@Remedial_Hub ✈️
📚በPhotoshope Edit ተደርጎ ተማሪዎችን ለመረበሽ የተደረገ ነዉ ብለን እናምናለን::
@Remedial_Hub ✈️