ዛሬ ተሸንፈን ቢሆን ያጣነውን ዋንጫ እነሱ እንዳሳጡን ባወሩ ነበር በቁስላችን እንጨት በቆሰቆሱ ነበር ግን ምስጋና ለራያ እና ራይስ ይግባቸውና ሜዳቸው ሔደን ሳንሸነፍ ተመልሰናል....
በዛሬ ጨዋታ እኔ የታየኝ አርቴታ በቀጣይ የኦዴ ሁነኛ ተቀያሪ ማሰብ አለበት ንዋኔሪ የሳካ ትክክለኛ ቤንች ስለሆነ
ፓርቴ በትክክል እየወደድነው መልቀቁ ክፋት የለውም ዋናው የእርሱ ትክክለኛ ተተኪ ማምጣቱ ነው
ትሮስ በቃ ኬረሩ ጨርሷል አረብ መሔዱ ለእርሱም ለአርሴ አሪፍ ነው ማርትኔሊ ራሱ እንዲያሳይ ፉክክሩ ከፍ ሊያረግ የሚችል እንደ ኒኮ ያሉ ተጫዋች ያስፈልገናል
ካላ መከላከል ላይ በጣም እየተቸገረ ነው ቴታ የሆነ ነገር መስራት አለበት
ከዛ ባለፈ ሙሉ ሀይላችን ቻምፕዮን ሊጉ ላይ ማድረግ ነው ቢያንስ ሳካ እና ማርትኔሊ ጥሩ ግዜ ደርሰውልናል🙏🙏🙏
@SELEARSNAL