ስለ Arsenal


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ ስለ አርሰናል በኢትዮጲያ ቴሌግራም ቻናል ነው ስለ አርሰናል አዳዲስ እና ትኩስ መረጃዎች
🔈 ስለ አርሰናል ከእሁድ እስከ እሁድ  መረጃዎች
✔️ ስለ አርሰናል ዝውውር መረጃዎች
✔️ ትንታኔዎች
✔️ ዜናዎች
✔ሀይላይቶች እና ፈጣንና መረጃዎች ያገኛሉ
📭 𝙁𝙤𝙧 𝙖𝙙𝙫𝙚𝙧𝙩 : @AbduArsenal

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


2 + 2 × 4 = ?


'https://t.me/addlist/8fKNPukq-f0zYzFk' rel='nofollow'>◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇


ጠፍቶ የነበረው ESAM GAMING ARENA በአዲስ መልክ ተመልሷል ከዚህ በኋላ አዳዲስ የአንድሮይድ እና የ Emulator ጌሞችን የምንለቅበት ይሆናል እንዲሁም አዳዲስ የpc ጌሞችንም ታገኙበታላችሁ።

አሁኑኑ ይቀላቀሉን!!

https://t.me/esam_gaming_arena
https://t.me/esam_gaming_arena


Репост из: ገንዘብ ይስሩ 🤑
🔥🔥🔥🚨🚨🚨🔥🔥🔥🚨🚨🚨
አድ አደርጋችሁ ብር ያልወሰዳችሁ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ብር ገቢ እየተደረገ ይገኛል ::

ከ እናንተ ሚጠበቀው Group ላይ Add በማድረግ እና አካውንት በመላክ  ብራችሁን ተቀበሉ
🐇🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️💰🎁🎁

አድድ ለማድረግ  ⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AddShilmat00
https://t.me/AddShilmat00
https://t.me/AddShilmat00
https://t.me/AddShilmat00


ዛሬ  𝐂𝐚𝐫𝐚𝐛𝐚𝐨 𝐂𝐮𝐩 🏆

ኒውካስትል🔵 🆚 🔴አርሰናል

🗓️ ረቡዕ

⏰ ምሽት 5፡00 ሰዓት

🏆 የካራባኦ ካፕ ዋንጫ - ግማሽ ፍፃሜ

🏟️ ሴንት ጀምስ ፓርክ ስታዲየም

መልካም እድል ለኛው ! 💪

@SELEARSNAL


🗣️ፖል ስኮልስ ማርቲን ኦዴጋርድ እርዳታ እንደሚያስፈልገው ያስባል:

አስቡት ኦዴጋርድ ጨራሽ የመሀል አጥቂ ቢያገኛ ማርቲን ድንቅ ተጫዋች ነው ኳሱን በፈለገው ቦታ ማስቀመጥ ይችላል ነገር ግን  ከፊት ለፊቱ ጨራሽ የለም 10 ቁጥሮች ጥሩ አጥቂ ይፈልጋሉ።

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


የLiveScore የሳምንቱ ምርጥ ቡድን

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


▪ፔፕ ጋርዲዮላ በባርሴሎና በባየር ሙኒክ እና በማንቸስተር ሲቲ ቆይታው 916 ጨዋታዎች መርቷል እናም ቡድኑ በአንድ ጨዋታ 5 ጎሎችን ያስተናገደው በሁለት አጋጣሚዎች ብቻ ነው;

• 2-5 Vs ሌስተር
• 1-5 Vs አርሰናል

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


🚨 Here we go 1 ሰአት ይቀረናል ሊዘጋ መስኮቱ

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


አሁን ተስፋችን አንተ አይደለህምን 😭😂

@SELEARSNAL


ለምንድን ነው ግን እስከ አሁን ያልተኛነው😭😭😂


🚨ኦርነስቴይን፡ አስቶንቪላ ለአርሰናል 60m ካቀረባችሁ ዋትኪንስን መውሰድ ትችላላችሁ ብለዋቸው ነበር እናም የአርሰናል መልስ አንፈልግም እናመሰግናለን ነበር።

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


🍿 𝗛𝗘𝗥𝗘 𝗪𝗘 𝗚𝗢 🍿

ዜና ናፈቀን 😥

@SELEARSNAL


ንዋኔሪ ለኛ ትልቅ ዝውውር በሉት ጋይስ አስባቹታል ወደ ገበያ ብንወጣ ስንት እንደሚያስወጣን 💗


@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


አርሰናል በቀሪዎቹ ሰአታት ምንም ዝውውር አይፈፅምም !

[David orinstien] 🎖

SHARE " @SELEARSNAL


አረ ባክህ የሆነ ነገር በለን እና ገላግለን 😡

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


አርሰናል ኦዚልን በመጨረሻው ቀን ሲያስፈርም የነበረው ሁኔታ!

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


🗣️|| ዴክላን ራይስ ከ15 ቀን በፊት ከቶትሀናም ጨዎታ በኋላ፡

“ ጋቢ ጄሱስን አጥተናል፣ እናም አሰልጣኙ የሆነ ነገር እንደሚፈልግ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ቴርኒን በግራ ክንፍ ላይ ማስገባት ነበረብን በዚያ ቦታ ላይ የተጫዎቾች እጥረት አለብን።

በዝውውር መስኮቱ አንድ ነገር ብናደርግ አይገርመኝም።

Even ተጫዎቾቹ እራሱ በይፋ ማስፈረም እንዳለብን ተናግረዎል🥱

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


ግድ የለም ይሄ ዝውውር እስከ 6 ሰዓት የሚያመጣው ነገር አይታወቅምና እንታገስ 🙏

@SELEARSNAL


• Sky sport በ X ገጹ 🧘‍♂️

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

Показано 20 последних публикаций.