የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ለ19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል መሳካት ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ላበረከተዉ የላቀ አስተዋጽዖ እውቅና ሰጥቷል።
ዛሬ በአርባምንጭ በተካሄደው የእውቅና መድረክ አቶ ሲሳይ ዘሪሁን የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሪጅናል የዉጭ ግንኙነት ኃላፊ ከፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ አገኘዉ ተሻገር እጅ የእውቅና ሽልማቱን ተቀብለዋል::