🙄መቶ ብር ላይ ያለው ሰው
ምን እያየ ይሆን??🤔
👉እነሆ ታሪኩ።
ከእለታት ባንደኛው ቀን ይህቺ 10 ብር ላይ ያለችው ሴት ለስፌት የሚሆን ስንደዶ ልታጭድ ወደ ጫካ ትሄዳለች።
በዚህን ግዜ ቡና ሊለቅም የወጣው 5 ብር ላይ ያለው ሰውዬ ያያትና አድፍጦ ይጠብቃታል ከዛም ይይዛትና ህጓን ይወስዳል።
በዚህ መሀል ጩኸቷን የሰማው 1 ብር ላይ ያለው እረኛ እየሮጠ ይመጣና ሁኔታዋን ካየ በሗላ ራቅ ብሎ መሬቱን በትራክተር ያርስ ወደነበረው 50 ብር ላይ ወዳለው ሹፌር እየሮጠ ሄዶ ጉዳዩን ይነግረዋል።
ሹፌሩም በትራክተሩ ይዟት ወደ ሀኪም ቤት ይመጣና 100 ብር ላይ ወዳለው ዶክተር ዘንድ ያቀርባታል።
ዶክተሩም #ህጓ መወሰዱንና አለመወሰዱን ለማረጋገጥ የደም ናሙና ወስዶ በማይክሮስኮፕ እያየ ይገኛል።😅 ይኸው እስከዛሬ ድረስ ውጤቱን ሳይናገር እንዳፈጠጠ ዘመን አስቆጠረ። 🤦♂🙄😁
like 😄አይቆጥርም ....እያረጋቹ