,,,,,,,,,,,,,,,,,,😡,,አጎቴ,,😜,,,,,,,,,,,,,,
አጎቴ አዲስ የእዱር እንስሳ ማስጎብኛ ፓርክ ከፍቶ፣ #የመግቢያ ዋጋውን 100 ብር አደረገው። ግን ማንም አልመጣም። #እንደገና 50 ብር አደረገው አሁንም ማንም አልገባለትም። #እንደገና 25 ብር አደረገው አሁንም ማንም አልገባለት ሲል፣
#የመግቢያ ዋጋ በነፃ ሲያደርገው😁 ፓርኩ እስኪሞላ ድረስ ጎብኝ ሰው ገባለት ከዛ እሱም የመውጫውን በር ቆልፎ #አንበሳውን ፈቶ ለቀቀው ። አሁን የመውጫ ዋጋ ሁለት ሁለት ሺ ብር እየተቀበለ ነው ።
ስራ ፈጠራ ይልሀል ይሄ ነዉ‼️😁