እንደዚህ ካልወደቁና ካልተላላጡ የልብን መድማትማ ማን ያያል።
- አሌክስ አብርሃም
📓 ዙቤይዳ (አልሃምዱሊላህ ደህና ናት)
የህመሞቻችን መለኪያ የላይኛው ገፃችን ሆነና የላዪ ተግጦ ደምቶና ቆስሎ ካልታየ የውስጥን ቁስል አይቶ የሚረዳ የለም። እንዴት ሆነልህ ባይ ጠያቂ ለእግር እና ለእጅህ ቁስለት እንጂ ለልብህ የለም። የውሻ ቁስል ያድርግልህ ባይ ለትከሻህ እና ጣትህ ውልቃት እንጂ ለልብህ ስብራት የለም። አየህ ለዛም ነው ጠያቂ የሌለው ህመም መውጣት የሌለበት። አየህ ለዚህም ነው ራስህን ችለህ ራስህን ማስታመም ያለብህ።
✋🏽ጠያቂ የሌላቸውን ቁስሎች አታጋልጥ
✍🏽