❗️የትም ብትሆን አላህን ፍራ❗️
የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) "መልካም ስራ ብሎ ማለት ምን ማለት ነው?" ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ ብለው መልሰው ነበር:-
"መልካም ስራ ማለት አላህን ልክ እንደምታየው አድርገህ ልታመልከው ነው። አንተ ባታየው እሱ ያይሀልና፣
ታላቁ ሶሀባ ዑመር ኢብኑ አል-ኸጣብ በስልጣን ዘመናቸው የህዝቡን ሰላምና ደህንነት ለመቆጣጠር በለሊት በሚዞሩበት ወቅት ካጋጠሟቸው ክስተቶች መካከል አንዱን እንዲህ ሲሉ ተርከውታል።
"ሌሊቱ ወደንጋት እየቀረበ ነው። የህዝቤን ደህንነት ለመቆጣጠር በምዞርበት ወቅት አንድ አካባቢ ላይ አንዲት ሴት ልጇን አንዳች ቃል ስትናገር ሰማሁ ፣እንዲህ ይሉ ነበር:-
እናት:-ልጄ! ወተቱን ከውሀ ጋር ደባልቂው
ልጅ:-እናቴ! የሙእሚኒች መሪ ዑመር ኢብኑ ከኸጣብ ዛሬ ወተትን ከውሀጋር መደባለቅ ክልክል እንደሆነ አውጀዋል።
እናት:- የታለ የሙእሚኖች መሪ ዑመር? እኔና አንቺ ብቻነን አሁን ያለነው።ይልቁንስ አሁን ደባልቂው።ሁሉም ሰው ነው ሚደባልቀው።
ልጅ:-ዑመር ባያየን የዑመር አምላክ አላህ ያየናል።
አምላካችን አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል ፣
وَإِنَّ هَـٰذِهِ أُمَّتُكُمْ أُمَّةً وَاحِدَةً وَأَنَا رَبُّكُمْ فَاتَّقُونِ
[ ሱረቱ አል-ሙእሚኑን - 52 ]
ይህችም (በአንድ አምላክ የማመን ሕግጋት) አንድ መንገድ ስትኾን ሃይማኖታችሁ ናት፡፡ እኔም ጌታችሁ ነኝና ፍሩኝ፡፡
أَلَمْ تَرَ أَنَّ اللَّهَ يَعْلَمُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۖ مَا يَكُونُ مِن نَّجْوَىٰ ثَلَاثَةٍ إِلَّا هُوَ رَابِعُهُمْ وَلَا خَمْسَةٍ إِلَّا هُوَ سَادِسُهُمْ وَلَا أَدْنَىٰ مِن ذَٰلِكَ وَلَا أَكْثَرَ إِلَّا هُوَ مَعَهُمْ أَيْنَ مَا كَانُوا ۖ ثُمَّ يُنَبِّئُهُم بِمَا عَمِلُوا يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمٌ
[ ሱረቱ አል-ሙጀድላህ - 7 ]
አላህ በሰማያት ውስጥ ያለውን በምድርም ውሰጥ ያለውን ሁሉ የሚያውቅ መኾኑን አታይምን? ከሦስት ሰዎች መሾካሾክ አይኖርም እርሱ አራተኛቸው ቢኾን እንጅ፡፡ ከአምስትም (አይኖርም) እርሱ ስድስተኛቸው ቢኾን እንጅ፡፡ ከዚያ ያነሰም የበዛም (አይኖርም) እርሱ የትም ቢኾኑ እንጂ፡፡ ከዚያም በትንሣኤ ቀን የሠሩትን ሁሉ ይነግራቸዋል፡፡ አላህ ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
በሰማነው ምንጠቀም አላህ ያርገን
አላህን ከሚፈሩት አላህ ያርገን"አሚን"
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-