በአማራ ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሰጠው የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከነገ ሰኔ 13/ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት ይሰጣል፡፡
ከ170 ሺህ በላይ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን ለመውሰድ መመዝገባቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ መግለፁ ይታወሳል።
በፀጥታ ችግር ምክንያት 99 ሺህ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተና እንደማይቀመጡ የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጌታቸው ቢያዝን ለአሜሪካ ድምፅ ሰሞኑን መናገራቸው አይዘነጋም።
@tikvahuniversity