#Update
በዚህ ዓመት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (GAT) ወስዳችሁ ከ 40% በላይ ውጤት ያመጣችሁ የሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች እንዲሁም ከ 50% በላይ ውጤት ያመጣችሁ የሦስተኛ ዲግሪ አመልካቾች በቀጣይ ወር የሚሰጠውን 3ኛ ዙር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና መውሰድ አይጠበቅባችሁም፡፡
በቀጥታ መማር የምትፈልጉት የትምህርት ክፍል በመሔድ ማመልከት እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡
@tikvahuniversity