#AmharaEducationBureau
በአማራ ክልል የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል የመጀመሪያ ዙር ክልል አቀፍ ፈተና ሰኔ 3 እና 4/2017 ዓ.ም እንዲሁም የ6ኛ ክፍል የመጀመሪያ ዙር ክልል አቀፍ ፈተና ሰኔ 5 እና 6/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ለሁሉም የዞን፣ የከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያዎች በላከው ሰርኩላር፥ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ (6ኛ ክፍል) እና የመካከለኛ ደረጃ (8ኛ ክፍል) ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና በሁለት ዙር ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
https://t.me/Tmhrt_Minister