Фильтр публикаций


ምን እየሰራህ ነው ??

የትናንቱን ጨዋታ ለ 17ተኛ ጊዜ እያየው 🥴

በሽታ ያለበት ሁሉ በትናንቱ ጨዋታ ተፈውሱዋል


የአስቶንቪላ ሌጀንድ የሚባሉት ቻምፒዮንስ ሊግ ያሳኩት ናቸው እናንተ ክለብ እንዲ አይነት ነገር ስለሌለ አንፈርድም አንተ ላይ

1k 0 0 11 24

Vidicን ግን አይበልጥም 😏

ቪዲች ፈርጉሰንን ተሸክሞ ሚወጣ ተከላካይ ነበር ቫን ዳይክ ከቪዲች አይነፃፀርም🥴


ጋብሬል አግቦላሆር የአስቶን ቪላ Legend ሲጫወት ሁላ አይተናል 😄


legend😂 አግቦንላሆርን አያቁትም ብለህ ልሰክስ ነው


Репост из: 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
🎙የአስቶንቪላ እና የፕሪሚየር ሊጉ ሌጀንድ ጋቢ አግቦላሆር፦

"ቨርጂል ቫንዳይክ 100% ከቪዲች የሚበልጥ ተጫዋች ነው!"

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

511 0 0 25 50

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ይሄ ልጅ ሽንት ቤት አትዋል ስንለው እምቢ አለ አደል


ና ሂድና ፓንቴን አምጣ


ቢያንስ ዶክተር አላችሁ አቡሼ እኛን አታየንም 😕


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


አረ አርሰናል ሳያስፈርም

ዝውውር ሊዘጋ ነው 🤌


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አንተስ ከታየክ ፣ ከእንጦጦ ሰበታ
እንዴት አልሰማክም ፣ ብራይተን ሲመታ
ማንችዬን አጋድሞ ፣ በኦልትራፎርድ ካርታ።

ድንግል አንዴ እንጂ ፣ የለም ሁለት ሶስቴ
ብራይተን ወስዶታል ፣ በፈረሱ ኮቴ።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እንጦጦ ላይ ሆኜ ይታያል ሰበታ
የማንችዬን ድንግል ወሰደው ማቴታ

2k 0 20 12 129

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Репост из: 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
"ከማንቸስተር ዩናይትድ የለቀቁት እግርኳስ መጫወት ስለምፈልግ ነው በአስቶንቪላ ለመጀመርም ጓጉቻለሁ"

"በቀሪው የውድድር አመት በማንቸስተር ዩናይትድ ለሚገኙ ሁሉ መልካም እድልን እመኛለሁ"

🎙ማርከስ ራሽፎርድ

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et


Репост из: 4-3-3 Sport Highlight
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሃይላይት

ማን ዩናይትድ 0-2 ፓላስ


ከጭንቅ ክለብ ስትወጣ ወዝ ሁላ መጣ


ኦልትራፎርድ ድሮ

Theater Of Dreams

ኦልትራፎርድ አሁን

Theater Of ቅሌት


ቴዲ 1000 አመት ኑርልን 🫡

433 ላይ እኔ እና እሱ ባንኖር አርሰናል ጠላቱ ብዙ ነበር 🚘

3.7k 0 0 19 215

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram

Показано 20 последних публикаций.