UbuntuMindExcellence


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ድርጅታችን በራስ ቀለም የራስን መፍትሄ ለማበጀት በህይወት ክህሎት ስልጠና፤ የግልሰቦችንና የተቋማትን የአሰራር መንገዶና ሂደቶችን በዘመናዊ የአሰራር ጥበቦች በስልጠና እና በማማከር አገልግሎት ለማገዝ እንዲሁም በግልና በቡድን ምክክር አገልግሎትን ለመስጠት የተቋቋመ ነው፡፡ እኔ ያለሁት ባንተ/ቺ ነው
@Contact_UbuntuMindExcellence or +251 94 544 4546/ 0934859047

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


#ለመነቃቃት ያልሆነ፤ #ለዘላቂ ለውጥ የሚያግዝ !
___________________________________
4 ሳምንታት፣ 8 ክፍለ ጊዜያት፣ 3 ባለሙያዎች በጋራ
#ባሉበት ሆነው ከስራ በኋላ ማታ ማታ የሚከታተሉት !
#በ999 ብር ብቻ
ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ የተሳትፎ ሰርተፍኬት ያገኛሉ ፡፡
#ዛሬውኑ_�ይመዘገቡ
Contact @Telegram username: @Mesi11617
Phone Number: 0962 24 24 0


ሰላም የተከበራችሁ የስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ቤተሰቦች የካቲት 2 እንደ ሁልጊዜም የምናከናውነው እና ከቅርብ ግዜ በዋላ በየ3 ወሩ የምናከናውነው የሻይ ቡና ፕሮግራማችን በጥሩ ሁኔታ ያከናወንን ሲሆን ለዚህ የሻይ ቡና ፕሮግራማችን ላይ የተገኛችሁ እና ለህይወት የሚጠቅም ትልቅ ስንቅ ያካፈላችሁን አሰልጣኝ እና የአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ መምህር ወንደሰን እንዳለ  የፕሮግራሙ ድምቀት ስለነበራችሁ በምናሳድጋቸው በምንከባከባቸው ልጆች ስም ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እያቀረብን በቀጣይም ከድርጅታችን አብራችሁ እንደምትሰሩም ተስፋ እናረጋለን

ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት የተሻለ የልጅነት ግዜ ለሁሉም ህፃናት
📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ዳማ ትሬዲንግ ጎን ሁሌ ቡና ፊት ለፊት

ለበለጠ መረጃ
☎️በስልክ ቁጥር
+251 113710770
+251 113712391
+251 940656565
+251
921939393

"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት"
A Better Childhood for every child


🛎 ምዝገባው ተጀመረ! አሁኑኑ ይመዝገቡ!🛎

የመጀመሪያው ዙር የonline ፕሮፌሽናል እና የግል ማጎልበቻ ስልጠና ሊጀመር ነው።

በዚህ ፍጥነት ባለው ዓለም ውስጥ ብቁ ለመሆን በሚፈልጉት ችሎታዎች እና ግንዛቤዎች እርስዎን አንድ ደረጃ ከፍ ለማድረግ የተነደፈ ስልጠና ይኸው ተጀመረ።

በተመጣጣኝ ዋጋ (ETB 9️⃣9️⃣9️⃣.9️⃣) እና ከቤትዎ ምቾት ሳይርቁ የተዘጋጀው ሥልጠና የሚከተሉትን ርዕሶች በአራት ሳምንት እና ስምንት ክፍለ ጊዜ ተዘጋጅተዋል።

1) Self-Understanding and Personal Growth
2) Vision Mapping and Crafting
3) Value Creation and Skill Maximization
4) Personal Branding and Networking
5) Personal Leadership: Leading Yourself
6) Impact Leadership and Ubuntu Philosophy
7) Emotional Intelligence for Personal and Professional Success
8) Task management and personal financial management

በስራ/ንግድ ዓለም ተጨባጭ ውጤቶችን ለማምጣት አዳዲስ ክህሎቶችን ወዲያውኑ እንዲተገብሩ ይረዳዎታል።

በጥቂት ቁጥር የተገደበ ስለሆነ በሚከተለው ቴሌግራም አሁኑኑ ይመዝገቡ👇
-------------------------
Telegram username: @Mesi11617
Phone Number: 0962 24 24 06
CBE: Meseret Mohammed (1000183850834)
-------------------------
𝑃𝑟𝑒𝑠𝑒𝑛𝑡𝑒𝑑 𝑏𝑦 𝑈𝑏𝑢𝑛𝑡𝑢 𝑀𝑖𝑛𝑑 𝐸𝑥𝑐𝑒𝑙𝑙𝑒𝑛𝑐𝑒


Репост из: HULT Prize at Addis Ababa University
🎤 Master Your Pitch & Storytelling & Communication! 🎤 

Why Do most Startups In Ethiopia End-Up Failing?

A great idea is only as powerful as the way you present it!
Join us for Training: Basics of a Pitch – Storytelling & Communication and learn how to deliver compelling, confident, and persuasive presentations that leave a lasting impact. 

📅 Date: February 15 
🕒 Time: 2:40 LT (Morning) 
📍 Venue: 6 kilo, FBE Campus

🚀 Meet Your Trainer: 
This session will be led by Ethiopis Tadesse, Ethiopia First Female Distinguished Toastmaster and an expert in public speaking and storytelling. With her guidance, you'll gain the confidence and skills needed to own the stage and captivate any audience

Mentorship , be Part of our Registration and Submission Party
✅ Internationally Recognized Certificate

NOTE: To Qualify for Certification your Attendance is Mandatory.

Register here: https://forms.gle/jtFnCSvVijy8Uha39

📚Make an impact beyond the stage by Donating a book for Zewditu Meshesha Orphanage Center.


"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት"
#ዛሬ ከሰአት የምትችሉ ወዳጆቼ በሙሉ #ከሰአቱን በስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት የቡና ☕️ ጠጡ ☕️ ፕሮግራማችን ላይ አብረን መሄድ እንችላለን ፡፡
ዛሬ 📆በየካቲት 02/ 06/ 2017 ዓ.ም 🎤 > በሚል አለም አቀፍ የካንሰር ቀንን አስመልክቶ ግንዛቤ ማስጨበጫ ከተጋባዥ እንግዶች ጋር በደማቅ ሁኔታ እናከብራለን በእለቱ የተለያዩ የኪነ ጥበብ ስራዎች ከመድረኩ ወደ እናንተ ይቀርባሉ 🌟
📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ዳማ ትሬዲንግ ጎን ሁሌ ቡና ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ
☎️በስልክ ቁጥር
+251 940656565
+251 921939393
+251 113712391
"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት"




#Remember :
Taking ownership means embracing responsibility for your actions, decisions, and growth. When we own our problems, we gain the power to find solutions. When we take charge of our mission and work, we create meaningful impact. And when we own our lives, we step into true freedom and purpose.
#Ubuntu – "I am because we are" – reminds us that our individual responsibility strengthens our collective progress! 💪🌍


ሰላም ውድ የስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ቤተሰቦች እንደ ተለመደው የቡና ☕️ ጠጡ ☕️ ፕሮግራማችን  📆በየካቲት 02/ 06/ 2017 ዓ.ም   🎤 >   በሚል አለም አቀፍ የካንሰር  ቀንን አስመልክቶ ግንዛቤ ማስጨበጫ ከተጋባዥ እንግዶች ጋር በደማቅ ሁኔታ እናከብራለን በእለቱ የተለያዩ የኪነ ጥበብ  ስራዎች ከመድረኩ ወደ እናንተ ይቀርባሉ 🌟


ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት
የተሻለ የልጅነት ግዜ ለሁሉም ህፃናት


📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ዳማ ትሬዲንግ ጎን ሁሌ ቡና ፊት ለፊት

ለበለጠ መረጃ
☎️በስልክ ቁጥር
+251 940656565
+251 921939393
+251 113712391

"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት"
A Better Childhood for every child


There is a way ❤️🔔




Join us there
#Ubuntu


#አሜን በሉ !

ከአንድ ወዳጄ ጋር ማለትም Mulat Goshu ቤሮው ተቀምጠን ካወጋን በኋላ፤ ሻይ ለመጠጣት ስንወጣ በሩ ጀርባ ይህ ተጽፎ አየሁት!አነበብኩት ! ደስም አለኝና አሜን አልኩ ፡ እናንተም አንብቡና አሜን በሉ !


#የማለዳ ምህረት ይጎብኛችሁ !

#የቀኑ በረከት ያግኛችሁ !

ደስታችሁ
#እንደወንዝ ይፍሰስ !

ሰላማችሁ ለሌሎች
#ይፍሰስ !


#አሜን


#Ubuntu


#እንኳን ለ2017 የከተራና የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ።
መልካም በአል
#ደግ አይለፋችሁ !
#ያቆየን ለከርሞ
#አሜን


Репост из: Real Homes Sales Team
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የሪል ሆምስ ቤተሰቦች !

ሪል ሆምስ የሽያጭ ተደራሹነቱን ለማስፉት 10 የሽያጭ ሰራተኞቹን በአስቸኳይ ይፈልጋል ።
Allowance =7000 birr
Commission =2%
እንዲሁም በፍሪላንስ መስራት ለምትፈልጉ ትልቅ ዕድል አመቻችቷል ።
ለበለጠ መረጃ

0916260751
የገበያና ሽያጭ ስራ አስኪያጅ !


#Keep tuned #Ubuntu #Change ❤️


የእርስዎ ግብአት ያስፈልገናል፤ የስልጠና ፕሮግራሞችን እንድንቀርጽ ይተባበሩን!

የግል እና ሙያዊ ቀጣይነት ባለው እድገት እንዲጓዝ ሁሉም ይፈልጋል። መጪ የሥልጠና ፕሮግራሞቻችን ፍላጎቶዎን በትክክል እንዲያሟሉ ለማረጋገጥ፣ የእርስዎን ጠቃሚ አስተያየት ለመሰብሰብ አጭር የዳሰሳ ጥናት እያደረግን እንገኛለን።


🔗 https://docs.google.com/forms/d/1rLSXSt4rLisZylpp1pOw4V91-qLIdK6540R304O4qA0/preview
🕒 5 ደቂቃ ብቻ ነው የሚወስደው!

አብረን እንደግ! የእርስዎ ተሳትፎ ለውጥ ያመጣል።

ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን።




እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም የገና በዓል!


"Failing to plan is planning to fail."

Planning is the foundation of success. It helps you set clear goals, prioritize tasks, and manage resources effectively. Whether it's your career, personal life, or a project, a good plan provides direction, minimizes risks, and ensures you're prepared for challenges. Start today—map out your path to success! #Ubuntu🌟

Показано 20 последних публикаций.