ሰላም የተከበራችሁ የስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ቤተሰቦች የካቲት 2 እንደ ሁልጊዜም የምናከናውነው እና ከቅርብ ግዜ በዋላ በየ3 ወሩ የምናከናውነው የሻይ ቡና ፕሮግራማችን በጥሩ ሁኔታ ያከናወንን ሲሆን ለዚህ የሻይ ቡና ፕሮግራማችን ላይ የተገኛችሁ እና ለህይወት የሚጠቅም ትልቅ ስንቅ ያካፈላችሁን አሰልጣኝ እና የአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ መምህር ወንደሰን እንዳለ የፕሮግራሙ ድምቀት ስለነበራችሁ በምናሳድጋቸው በምንከባከባቸው ልጆች ስም ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እያቀረብን በቀጣይም ከድርጅታችን አብራችሁ እንደምትሰሩም ተስፋ እናረጋለን
ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት የተሻለ የልጅነት ግዜ ለሁሉም ህፃናት
📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ዳማ ትሬዲንግ ጎን ሁሌ ቡና ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ
☎️በስልክ ቁጥር
+251 113710770
+251 113712391
+251 940656565
+251 921939393
"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት"
A Better Childhood for every child
ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት የተሻለ የልጅነት ግዜ ለሁሉም ህፃናት
📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ዳማ ትሬዲንግ ጎን ሁሌ ቡና ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ
☎️በስልክ ቁጥር
+251 113710770
+251 113712391
+251 940656565
+251 921939393
"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት"
A Better Childhood for every child